መጪ ዝግጅቶች | Upcoming events

 

እንግሊዘኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ የምንሰጠው ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል። እባክዎን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ :

ለምዝገባ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ፡፡https://forms.gle/ZTv4qW5LkmjuhhqA9

Our registration for English for Speakers of Other Language (ESOL) are open. Register through the following links : https://forms.gle/ZTv4qW5LkmjuhhqA9

 

የስራ አፈላለግ እና የሙያ ዕቅድ አወጣጥ ስልጠና እና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ይሳተፉ፡፡ለምዝገባ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ፡፡

https://forms.gle/YRy3i92FrgC2tCt38

Our registration for Workforce Development Workshops are open. Register through the following links : https://forms.gle/YRy3i92FrgC2tCt38

 

የስራ አፈላለግ እና የሙያ ዕቅድ አወጣጥ ስልጠና እና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ይሳተፉ፡፡ለምዝገባ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ፡፡https://forms.gle/rAX4uvga2ZVw7aYV9

Our registration for Workforce Development Workshops are open. Register through the following links : https://forms.gle/rAX4uvga2ZVw7aYV9

 

የስራ አፈላለግ እና የሙያ ዕቅድ አወጣጥ ስልጠና እና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ይሳተፉ፡፡

ለምዝገባ የሚከተለውን ሊንክ ይከተሉ፡፡https://forms.gle/ZTv4qW5LkmjuhhqA9

Our registration for Workforce Development Workshops are open. Register through the following links : https://forms.gle/ZTv4qW5LkmjuhhqA9

እንግሊዘኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ የምንሰጠው ትምህርት ምዝገባ ኖቭምበር 1 ጀምሮ ኖቭምበር 30፣2021 ያበቃል። እባክዎን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ : https://forms.gle/mSQGzmoM7nHpUBzA7

Our English as a Second Language Classes will start on November 1 through November 30፣2021. Please use this link to register : https://forms.gle/mSQGzmoM7nHpUBzA7

እንግሊዘኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ ተጀምራል። እባክዎን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ :https://docs.google.com/.../1FAIpQLSf7XzEflpz.../viewform...

Please use this link to register for English as a Second Language Classes:https://docs.google.com/.../1FAIpQLSf7XzEflpz.../viewform...

የስራ አፈላለግ እና የሙያ ዕቅድ አወጣጥ ስልጠና እና ድጋፍ ፕሮግራም ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfo.../viewform...

JOB SEARCH& CAREER PLANNING Workshop Registration Link: https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfo.../viewform...


Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት
Dec
15

Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

The Ethiopian Community Center and DC Jobs with Justice would like to invite you to a webinar on:

Your Rights at Work in DC during COVID-19

When: Wednesday, December 15

Time: 5:00pm

Where: Online/Zoom and please use these details to RSVP:

https://tinyurl.com/RSVPRightsAtWork

Topics of discussion:

DC Minimum wage and wage theft

What to do if you or a family member are sick

Workplace safety and COVID

To participate:

On Zoom: https://tinyurl.com/RightsAtWorkDC

Meeting ID: 980 393 69669

If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also:

Call or Dial In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID (above)

The webinar will be held in English and in Amharic with consecutive interpretation.

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል እና ዲሲ ጆብስ ዊዝ ጀስቲስ ይህን ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል! የምንወያየውም ስለ፦

በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

መቼ፡ ማክሰኞ፣ ዲሴምበር 15

ሰዓት፡ 5:00pm

የት፡ ኦንላይን፤ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ አስቀድመው መመዝገብ ይኖርቦዎታል፦ https://tinyurl.com/RSVPRightsAtWork

የምንወያይበት ርዕሶች፦

የዲሲ ዝቅተኛ ደሞዝ/ክፍያ እና የደሞዝ ስርቆት

እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል ከታመሙ ምን ማድረግ እንደሚችሉ

የሥራ ቦታ ደህንነት እና ኮቪድ-19

ለመሳተፍ፡

በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/RightsAtWorkDC

የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 980 393 69669

የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም ከላይ የሰጠነውን የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ

ዌቢናሩ/ስብሰባው በእንግሊዝኛና በአማርኛ እየተተረጎመ ይካሄዳል።

View Event →
Sustainable Response to COVID-19: Part II|ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች፥ ክፍል 2
Dec
11

Sustainable Response to COVID-19: Part II|ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች፥ ክፍል 2

he Ethiopian Community Center together with Dr. Lishan Kassa would like to invite you to a webinar on:

Sustainable Response to COVID-19 Part II: Addressing Different Aspects of COVID

When: Friday, December 11

Time: 5:00pm

Where: Online/Zoom and please use these details-

To participate:

On Zoom:https://tinyurl.com/P2responseCOVID

Meeting ID: 827 5951 2985

If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also:

Call or Dial-In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID (above)

The webinar will be held in Amharic with English interpretation.

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል፣ ዶ/ር ሊሻን ካሳ ጋር ይህን ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል! የምንወያየውም ስለ፦

ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች፥ ክፍል 2

የተለያዩ የኮሮናቫይረስ/ኮቪድ-19 ገፅታዎች

መቼ፡ አርብ፣ ዲሴምበር 4

ሰዓት፡ 5:00pm

የት፡ ኦንላይን፤ ለመሳተፍ፥

በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/P2responseCOVID

የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 827 5951 2985

የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም ከላይ የሰጠነውን የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ

ዌቢናሩ/ስብሰባው በአማርኛ እይካሄዳል፤ የእንግሊዘኛ ትርጉም ይኖራል።

View Event →
Sustainable Response to COVID-19 |  ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች
Dec
4

Sustainable Response to COVID-19 | ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች

The Ethiopian Community Center together with Dr. Zaki Sherif, M.D. would like to invite you to a webinar on “Sustainable Response to COVID-19”

When: Friday, December 4

Time: 5:00pm

Where: On Zoom:https://tinyurl.com/responseCOVID

Meeting ID: 869 6909 7294

If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also Call or Dial In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID (above)

The webinar will be held in English and in Amharic with consecutive interpretation.

—————

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል፣ ከዶ/ር ዛኪ ሸሪፍ ፣ ኤም.ዲ ጋር ይህን ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል! የምንወያየውም ስለ “ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች”

መቼ፡ አርብ፣ ዲሴምበር 4

ሰዓት፡ 5:00pm

የት፡ ኦንላይን፤ በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://tinyurl.com/responseCOVID

የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID: 869 6909 7294

የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም ከላይ የሰጠነውን የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ

ዌቢናሩ/ስብሰባው በእንግሊዝኛና በአማርኛ እየተተረጎመ ይካሄዳል።

View Event →
Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት
Nov
25

Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

The Ethiopian Community Center and DC Jobs with Justice would like to invite you to a webinar on Your Rights at Work in DC during COVID-19 on Wednesday, November 25 @ 5:30pm.

Our topics of discussion will be on DC Minimum wage and wage theft; What to do if you or a family member are sick; and Workplace safety and COVID.

Please use these details to RSVP: https://tinyurl.com/RightsAtWorkRSVP and to participate on Zoom:https://zoom.us/j/96121669856. If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also: Call or Dial In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID: 961 216 69856

The webinar will be held in English and in Amharic with consecutive interpretation.

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል እና ዲሲ ጆብስ ዊዝ ጀስቲስ፣ እሮብ፣ ኖቬምበር 25 @5:30pm ይህን ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል! የምንወያየውም በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት ላይ ይሆናል።

የምንወያይበት ርዕሶች፦ የዲሲ ዝቅተኛ ደሞዝ/ክፍያ እና የደሞዝ ስርቆት፤ እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል ከታመሙ ምን ማድረግ እንደሚችሉ፤ እና የሥራ ቦታ ደህንነት እና ኮቪድ-19።

በዚህ ሊንክ አስቀድመው መመዝገብ ይኖርቦዎታል፦ https://tinyurl.com/RightsAtWorkRSVP

ለመሳተፍ፡ በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://zoom.us/j/96121669856 የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ 961 216 69856

ዌቢናሩ/ስብሰባው በእንግሊዝኛና በአማርኛ እየተተረጎመ ይካሄዳል።

View Event →
የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት| Awareness on Domestic Violence during Covid-19
Oct
29

የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት| Awareness on Domestic Violence during Covid-19

ውድ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል ቤተስቦች ወቅቱን አስመልከቶ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል ሃሙስ፣ ኦክቶበር 29 @3:00pm ባዘጋጀው በዚህ የኦንላይን ውይይት እንዲሳተፉ በአክብሮት ተጋብዘዎል። "የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት: ቤት ውስጥ መቆየታቸን ከጥቃት አያድነንም" ከክብካብ ስርግው ገላው (የህግ አማካሪ) እና ትእምርት ሺመልስ ለጥቄ (የአእምሮ ጤና፤ የወሲብ ጥቃት እና የቤት ውስጥ ህውከት ተሟጋች) ጋር።

ለመሳተፍ ከሁለቱ አማራጭ አንዱን ይከተሉ:

በዙም/Zoom https://tinyurl.com/COVIDandDomesticViolence

የስብሰባው መግቢያ ቁጥር: 865 7197 0397

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715 8592

ውይይቱም የሚካሄደው በአማርኛ ሲሆን የእንግሊዘኛ ትርጉም ይኖራል፡፡

The Ethiopian Community Center would like to invite you for a virtual discussion on "Awareness on Domestic Violence during Covid-19: When Staying Home is no More Safe” on Thursday, October 29, 2020 @ 3:00 P.M with Kebkab Gelaw (Legal Adviser) and Tiemert Shimelis (Mental Health, Sexual Assault and Domestic Violence Advocate).

Join us via Zoom link or phone number: https://tinyurl.com/COVIDandDomesticViolence

Call or Dial in: (301) 715 8592

Meeting ID: 865 7197 0397

The webinar will be held in Amharic and interpreted in English.

View Event →
ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች | Effective Strategies on Preventing COVID-19
Oct
23

ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች | Effective Strategies on Preventing COVID-19

ሰላም! አርብ፣ ኦክቶበር 23 @ 6:00 pm ላይ ከዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ጋር ለምናደርገው ስለ “ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች” የኦንላይን ውይይት እንዲሳተፉ እንጋብዞዎታለን። ዶ/ር አሸናፊም የኮቪድ-19 ን መከላከያ ምክረ-ሃሳቦችን፣ ህክምና እና እንክብካቤ፣ እንዲሁም በዚህ ወረርሽኝ ወቅት ሌሎች ጠቃሚ ስለሆኑ መረጃዎችና የእገዛ ምንጮች ላይ ይወያያሉ፡፡

ውይይቱም የሚካሄደው በአማርኛ ሲሆን የእንግሊዘኛ ትርጉም ይኖራል፡፡ ለመሳተፍ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ወይም በስልክ ለመሳተፍ በ (301) -715-8592 ይደውሉና ይህንን የስብሰባ መለያ ቁጥር 858 6684 3922 ይጠቀሙ፡፡

Please join us for an online event on “Effective Strategies in Preventing COVID-19” with Dr. Ashenafi Waktola, MD on Friday Oct 23 at 6:00 pm. Dr. Ashenafi will discuss COVID-19 prevention and protection tips, treatment and care as well as other useful resources during this pandemic.

All conversation will be in Amharic with simultaneous English interpretation. To participate use this link or call-in (301)-715-8592 and use this meeting ID 858 6684 3922.

View Event →